ስለ እፍረት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

ስለ እፍረት የሚናገሩ ለማንበብ፣ ለማሰላሰል፣ እና ለመሸምደድ የሚሆኑ 5 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች።

01 ሮሜ 10:11

ምክንያቱም መጽሀፍ እንደሚል «በእርሱ የሚያምን አያፍርም» ።

02 ኢሳይያስ 61:7

በእፍረታችሁ ፋንታ ሁለት እጥፍ ይሆንላችኋል፣ በውርደታችሁም ፋንታ ዕድል ፈንታችሁ ደስ ይላቸዋል፤ ስለዚህ በምድራቸው ሁሉ እጥፍ ይገዛሉ፣ የዘላለምም ደስታ ይሆንላቸዋል።

ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ ፊታቸውም በፍጹም አያፍርም፡፡

04 ሮሜ 8:1

ስለዚህ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም።

05 ኢሳይያስ 54:4

አታፍሪምና አትፍሪ፤ አተዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፣ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።

ተዛማጅ ርዕሶች