ስለ የዋህነት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

ስለ የዋህነት የሚናገሩ ለማንበብ፣ ለማሰላሰል፣ እና ለመሸምደድ የሚሆኑ 6 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች።

01 የማቴዎስ 5:5

የዋሆች የተባረኩ ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና።

02 ገላቲያ 5:23

የውሃት፥ ራስን መግዛት ናቸው። ህግ እነዚህን አይቃወም።

03 ዘኁልቁ 12:3

ሙሴ ፣ በምድር ላይ ከሚገኝ ከማንኛውም ሰው ይልቅ በጣም ትሁት ሰው ነበር፡፡

04 1ኛ ጴጥሮስ 3:4

ነገር ግን ውበታችሁ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ፣ ገርና ጭምት መንፈስ ያለበት፣ ምንጊዜም የማይጠፋ የውስጥ ሰውነት ውበት ይሁን።

05 ሶፎንያስ 2:3

እናንተ ትእዛዙን የምትፈጽሙ በምድር ያላችሁ ትሑታን ሁሉ ያህዌን ፈልጉ፤ ጽድቅንና ትሕትናንም ፈልጉ፤ በያህዌ ቀን ምናልባት ጥበቃ ታገኙ ይሆናል፡፡

06 ቆላስይስ 3:12

ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳንና የተወደዳችሁ ሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ገርነትን፣ ትዕግሥትን ልበሱ።

ተዛማጅ ርዕሶች