ስለ የእግዚአብሔር ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች
ስለ የእግዚአብሔር ጊዜ የሚናገሩ ለማንበብ፣ ለማሰላሰል፣ እና ለመሸምደድ የሚሆኑ 6 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች።
01 መክብብ 3:1
ለሁሉም ነገር የተቀጠረለት ጊዜ አለው፥ ከምድር በታች ለሚሆነውም ወቅት አለው።
02 መክብብ 3:11
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር በጊዜው ተስማሚ አድርጎ ሠራው። ደግሞም በልባቸው ውስጥ ዘላለማዊነትን አስቀመጠ። ነገር ግን የሰው ልጆች ከጅማሬአቸው እስከ ፍጻሜአቸው ድረስ እግዚአብሔር የሠራውን ሥራ ሊያስተውሉት አይችሉም።
03 ገላቲያ 4:4
ነገር ግን በትክክለኛው ጊዜ እግዚአብሔር በህግ ሥር ያሉትን
04 ዕንባቆም 2:3
ራእዩ የሚናገረው ገና ወደ ፊት ስለሚሆነው ነው፡፡ በመጨረሻም ይፈጸማል እንጂ፣ በፍጹም አይዋሽም፡፡
05 ኢሳይያስ 55:8-9
አሳቤ እንደ አሳባችሁ፣ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ፣ አይደለምና ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።
እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ አይዞህ በርታ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ